✅ እስከ 256GB ድረስ ሚሞሪ የሚቀበል
✅ 3MP camera sensor ስላለው ፅድት ያለ 2K resolution ያሳያል
✅ Built-in Microphone ስላለው ከምስል በተጨማሪ ድምጽን ጽድት አድርጎ የሚቀርጽ
✅ በimou app አማካኝነት በስልካችን ካለንበት ቦታ ሆነን መቆጣጠር እና ማየት እንዲሁም ማሽከርከር እንችላለን
✅ ከየትኛውም ካሜራ የተሻለ ፅድት ያለ Night vision አለው!
✅ Motion detection ስላለው የሰውም ይሁን የእቃ እንቅስቃሴ ሲኖር ወደ ስልካችን መልዕክት ይልካል
✅ በቤትዎ የልጆን ሁኔታ ለመከታተል እንዲሁም የስራ ቦታዎን ደህንነት ለማስጠበቅ አስተማማኝ ካሜራ
Reviews
There are no reviews yet.